https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ የአፍሪካን የምግብ ዋስትና ጥረት የሚደግፍ ሰፊ ልምድ አላት - የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን
ሩሲያ የአፍሪካን የምግብ ዋስትና ጥረት የሚደግፍ ሰፊ ልምድ አላት - የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የአፍሪካን የምግብ ዋስትና ጥረት የሚደግፍ ሰፊ ልምድ አላት - የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን ዘሪሁን ደምረው፣ ከሩሲያ ጋር በግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በቅርበት መሥራት ምርታማነትን ለማሳደግ የላቀ አስተዋፅኦ እንዳለው ይገልጻሉ።... 26.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-26T21:30+0300
2025-11-26T21:30+0300
2025-11-26T21:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1a/2326951_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_76cda6f612546c23d4d224156efe0357.jpg
ሩሲያ የአፍሪካን የምግብ ዋስትና ጥረት የሚደግፍ ሰፊ ልምድ አላት - የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን ዘሪሁን ደምረው፣ ከሩሲያ ጋር በግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በቅርበት መሥራት ምርታማነትን ለማሳደግ የላቀ አስተዋፅኦ እንዳለው ይገልጻሉ። ዲኑ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የሩሲያ ባለሀብቶች በአፍሪካ የግብርና ቴክኖሎጂ ላይ ያላቸውን ኢንቨስትመንት ማሳደግ የሚያስችል ምቹ ምኅዳር መፍጠር እንደሚገባም አመላክተዋል። "ሩሲያ አፍሪካ የግብርና ሀብቷን በውጤታማነት ለመጠቀም የምታደርገውን ጥረት የሚያግዝ የደረጀ ልምድ አላት። ይህን ልምድ መጠቀም የሚያስችሉ ትብብሮችን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ የአፍሪካን የምግብ ዋስትና ጥረት የሚደግፍ ሰፊ ልምድ አላት - የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የአፍሪካን የምግብ ዋስትና ጥረት የሚደግፍ ሰፊ ልምድ አላት - የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን
2025-11-26T21:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1a/2326951_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_60ec479f9ee603db9acd79c88a2c3ec3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የአፍሪካን የምግብ ዋስትና ጥረት የሚደግፍ ሰፊ ልምድ አላት - የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን
21:30 26.11.2025 (የተሻሻለ: 21:34 26.11.2025) ሩሲያ የአፍሪካን የምግብ ዋስትና ጥረት የሚደግፍ ሰፊ ልምድ አላት - የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን
ዘሪሁን ደምረው፣ ከሩሲያ ጋር በግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በቅርበት መሥራት ምርታማነትን ለማሳደግ የላቀ አስተዋፅኦ እንዳለው ይገልጻሉ።
ዲኑ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የሩሲያ ባለሀብቶች በአፍሪካ የግብርና ቴክኖሎጂ ላይ ያላቸውን ኢንቨስትመንት ማሳደግ የሚያስችል ምቹ ምኅዳር መፍጠር እንደሚገባም አመላክተዋል።
"ሩሲያ አፍሪካ የግብርና ሀብቷን በውጤታማነት ለመጠቀም የምታደርገውን ጥረት የሚያግዝ የደረጀ ልምድ አላት። ይህን ልምድ መጠቀም የሚያስችሉ ትብብሮችን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X