የጊኒ-ቢሳው ጦር አገሪቱን ለመቆጣጠር ወታደራዊ ዕዝ መፈጠሩን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጊኒ-ቢሳው ጦር አገሪቱን ለመቆጣጠር ወታደራዊ ዕዝ መፈጠሩን አስታወቀ
የጊኒ-ቢሳው ጦር አገሪቱን ለመቆጣጠር ወታደራዊ ዕዝ መፈጠሩን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.11.2025
ሰብስክራይብ

የጊኒ-ቢሳው ጦር አገሪቱን ለመቆጣጠር ወታደራዊ ዕዝ መፈጠሩን አስታወቀ

የሠራዊቱ ተወካይ በቴሌቪዥን ባስተላለፉት ንግግር፣ ጦሩ ሕገ መንግሥቱን እና እየተካሄደ ያለውን የምርጫ ሂደት ወደ መደበኛው ሁኔታ ለመመለስ ምቹ ሁኔታዎች እስኪፈጠሩ ድረስ ማገዱን ይፋ አድርጓል።

ይህ ክስተት የተፈጠረው ሕዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም በአገሪቱ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ተከትሎ የመጣ ሲሆን፣ የምርጫው ውጤት ሕዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ ነበር። ከሥልጣናቸው እየተወገዱ ያሉት ፕሬዝዳንት ኤምባሎ፣ በወታደራዊ ኃይል መታሰራቸው የተነገረ ሲሆን፣ ዋና ተፎካካሪያቸውም በምርጫው አሸናፊ እንደሆኑ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0