የፕሬዝዳንት ኢምባሎ እጣ ፈንታ እስካሁን አልታወቀም - የሩሲያ ኤምባሲ

ሰብስክራይብ

የፕሬዝዳንት ኢምባሎ እጣ ፈንታ እስካሁን አልታወቀም - የሩሲያ ኤምባሲ

መፈንቅለ-መንግሥቱ ከመሞከሩ አንድ ቀን ቀደም ብሎ፤ ከትናንት በስቲያ ከሰዓት በኋላ በደቡብ ቶምባሊ ግዛት በተኩስ ልውውጥ የታጀበ ከባድ ረብሻ ነበር ሲሉ በጊኒ-ቢሳው የሩሲያ ኤምባሲ የፕሬስ አታሼ ኒኮላይ ዳኒሎቭ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0