https://amh.sputniknews.africa
የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት ኤምባሎ መፈንቅል መንግሥቱን እንዲዘግብ ለዡን አፍሪክ ዋና አዘጋጅ መደወላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካን ምንጭ አረጋግጧል
የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት ኤምባሎ መፈንቅል መንግሥቱን እንዲዘግብ ለዡን አፍሪክ ዋና አዘጋጅ መደወላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካን ምንጭ አረጋግጧል
Sputnik አፍሪካ
የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት ኤምባሎ መፈንቅል መንግሥቱን እንዲዘግብ ለዡን አፍሪክ ዋና አዘጋጅ መደወላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካን ምንጭ አረጋግጧልፕሬዝዳንቱ ስለ እሳቸው በወታደሮች መታሰር መረጃ ለመስጠት መደወላቸውን ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ያለው ምንጩ ገልጿል።... 26.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-26T18:36+0300
2025-11-26T18:36+0300
2025-11-26T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1a/2325374_0:35:800:485_1920x0_80_0_0_26c43b9feaf9bde43b9696381a0222c0.jpg
የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት ኤምባሎ መፈንቅል መንግሥቱን እንዲዘግብ ለዡን አፍሪክ ዋና አዘጋጅ መደወላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካን ምንጭ አረጋግጧልፕሬዝዳንቱ ስለ እሳቸው በወታደሮች መታሰር መረጃ ለመስጠት መደወላቸውን ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ያለው ምንጩ ገልጿል። የተዘገበው መፈንቅለ-መንግሥት የመጣው፣ ሕዳር 23 ቀን 2025 የተካሄደው እና እ.አ.አ. ሕዳር 27 ቀን 2025 ውጤቱ ይፋ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን ተከትሎ ነው፡፡ ሁለቱም ማለትም ኢምባሎ እና ተፎካካሪያቸው በምርጫው ድል ማድረጋቸውን ገልፀዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1a/2325374_54:0:746:519_1920x0_80_0_0_948c97cc2d832d0f3f1c061dde8ad23f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት ኤምባሎ መፈንቅል መንግሥቱን እንዲዘግብ ለዡን አፍሪክ ዋና አዘጋጅ መደወላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካን ምንጭ አረጋግጧል
18:36 26.11.2025 (የተሻሻለ: 19:14 26.11.2025) የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት ኤምባሎ መፈንቅል መንግሥቱን እንዲዘግብ ለዡን አፍሪክ ዋና አዘጋጅ መደወላቸውን የስፑትኒክ አፍሪካን ምንጭ አረጋግጧል
ፕሬዝዳንቱ ስለ እሳቸው በወታደሮች መታሰር መረጃ ለመስጠት መደወላቸውን ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ያለው ምንጩ ገልጿል።
የተዘገበው መፈንቅለ-መንግሥት የመጣው፣ ሕዳር 23 ቀን 2025 የተካሄደው እና እ.አ.አ. ሕዳር 27 ቀን 2025 ውጤቱ ይፋ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን ተከትሎ ነው፡፡ ሁለቱም ማለትም ኢምባሎ እና ተፎካካሪያቸው በምርጫው ድል ማድረጋቸውን ገልፀዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X