የተኩስ ድምጽ ተሰምቷል፣ ወታደሮች ጎዳናዎችን ሞልተዋል፤ በጊኒ-ቢሳው የመፈንቅለ-መንግሥት ሙከራ እየተደረገ ሳይሆን አይቀርም

ሰብስክራይብ

የተኩስ ድምጽ ተሰምቷል፣ ወታደሮች ጎዳናዎችን ሞልተዋል፤ በጊኒ-ቢሳው የመፈንቅለ-መንግሥት ሙከራ እየተደረገ ሳይሆን አይቀርም

ወታደሮች የምርጫ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት መውረራቸውን የአካባቢ ምንጭ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

እንደ ሚዲያዎች ዘገባ ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ ታስረዋል፡፡

በሕዳር 23 ቀን 2025 የተካሄደው የፕሬዝዳንታዊ ምርጫው ውጤት በዚህ ወር 27ኛ ቀን ይፋ ይሆናል ተብሎ ሲጠበቅ ነበር፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተወሰዱ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0