https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ግብርናዋን ሊቀይር የሚችል ገንዘብ ምግብ ከውጭ ለማስገባት ታወጣለች - የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት
አፍሪካ ግብርናዋን ሊቀይር የሚችል ገንዘብ ምግብ ከውጭ ለማስገባት ታወጣለች - የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ግብርናዋን ሊቀይር የሚችል ገንዘብ ምግብ ከውጭ ለማስገባት ታወጣለች - የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ እና በጥምረቱ የአየር ንብረት፣ ዘላቂ ምርታማነት እና የመቋቋም ፕሮግራም... 26.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-26T17:06+0300
2025-11-26T17:06+0300
2025-11-26T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1a/2323547_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_bad0442617b8bf2a91f2465691abf4ff.jpg
አፍሪካ ግብርናዋን ሊቀይር የሚችል ገንዘብ ምግብ ከውጭ ለማስገባት ታወጣለች - የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ እና በጥምረቱ የአየር ንብረት፣ ዘላቂ ምርታማነት እና የመቋቋም ፕሮግራም ዳይሬክተር ጥላሁን አመዴ (ፕ/ር) የአፍሪካ አገራት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚያግዙ መሠረተ ልማቶች ላይ ይበልጥ መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ እንዳለባቸው ተናግረዋል።"አፍሪካ ምግብ ከውጭ ለማስገባት በዓመት ቢያንስ 100 ቢሊዮን ዶላር ታወጣለች። ይህን ከፍተኛ ገንዘብ ለዘመናዊ ስልተ ምርት አስፈላጊ ወደሆኑ መስኮች ማዞር ይገባል።" ብለዋል። ፕሮፌሰሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ መንግሥታት በተለይ በመስኖ፣ በሜካናይዜሽን እና በገበያ መሠረተ ልማት ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ግብርናዋን ሊቀይር የሚችል ገንዘብ ምግብ ከውጭ ለማስገባት ታወጣለች - የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ግብርናዋን ሊቀይር የሚችል ገንዘብ ምግብ ከውጭ ለማስገባት ታወጣለች - የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት
2025-11-26T17:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1a/2323547_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_88b81fdde134f5d54d903868990e3e81.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ግብርናዋን ሊቀይር የሚችል ገንዘብ ምግብ ከውጭ ለማስገባት ታወጣለች - የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት
17:06 26.11.2025 (የተሻሻለ: 17:34 26.11.2025) አፍሪካ ግብርናዋን ሊቀይር የሚችል ገንዘብ ምግብ ከውጭ ለማስገባት ታወጣለች - የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት
የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ እና በጥምረቱ የአየር ንብረት፣ ዘላቂ ምርታማነት እና የመቋቋም ፕሮግራም ዳይሬክተር ጥላሁን አመዴ (ፕ/ር) የአፍሪካ አገራት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚያግዙ መሠረተ ልማቶች ላይ ይበልጥ መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ እንዳለባቸው ተናግረዋል።
"አፍሪካ ምግብ ከውጭ ለማስገባት በዓመት ቢያንስ 100 ቢሊዮን ዶላር ታወጣለች። ይህን ከፍተኛ ገንዘብ ለዘመናዊ ስልተ ምርት አስፈላጊ ወደሆኑ መስኮች ማዞር ይገባል።" ብለዋል።
ፕሮፌሰሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ መንግሥታት በተለይ በመስኖ፣ በሜካናይዜሽን እና በገበያ መሠረተ ልማት ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X