https://amh.sputniknews.africa/20251126/2322744.html
የአውሮፓ ሕብረት የታዳሽ ኃይል የተመረዘ እርዳታ አፍሪካን እየተቆጣጠራት ነው - ፓን አፍሪካኒስት
የአውሮፓ ሕብረት የታዳሽ ኃይል የተመረዘ እርዳታ አፍሪካን እየተቆጣጠራት ነው - ፓን አፍሪካኒስት
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ሕብረት የታዳሽ ኃይል የተመረዘ እርዳታ አፍሪካን እየተቆጣጠራት ነው - ፓን አፍሪካኒስትኢነርጂ “የደቡብ ዓለም አገራትን መቆጣጠሪያ የጂኦፖለቲካዊ መሣሪያ ሆኗል፡፡” ያሉት የአፍሪካ ጥቁር መከላከያ ሊግ ፕሬዝዳንት ኢጎንትቺ ቤሃንዚን ናቸው፡፡... 26.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-26T16:46+0300
2025-11-26T16:46+0300
2025-11-26T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1a/2322590_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_64335d1ea8f6af7ae520fe70a8d31d0f.jpg
የአውሮፓ ሕብረት የታዳሽ ኃይል የተመረዘ እርዳታ አፍሪካን እየተቆጣጠራት ነው - ፓን አፍሪካኒስትኢነርጂ “የደቡብ ዓለም አገራትን መቆጣጠሪያ የጂኦፖለቲካዊ መሣሪያ ሆኗል፡፡” ያሉት የአፍሪካ ጥቁር መከላከያ ሊግ ፕሬዝዳንት ኢጎንትቺ ቤሃንዚን ናቸው፡፡ "አውሮፓ ደረጃዎቿን እና ቴክኖሎጂዎቿን እየጫነች የአፍሪካን የኢነርጂ ሀብቶች መቀራመት ትፈልጋለች። ንፁህ ኢነርጂ የጥገኝነት መሣሪያ እየሆነ መጥቷል" ሲሉም ገልጸዋል፡፡ ቤሃንዚን አጽናኦት እንደሰጡት፣ የአውሮፓ ሕብረት የእሴት ሰንሰለቶችን ዘግቶ ቴክኖሎጂዎቹ እና ጥቅማጥቅሞቹ የአውሮፓውያን ሆነው መቅርታቸውን አረጋግጧል፡፡ፓን አፍሪካኒስቱ እንደሚሉት፣ የአውሮፓ ዕርዳታ (በጥቅምት ወር የተገለጸው 618 ሚሊዮን ዩሮ) “የአፍሪካ አገራት የብሔራዊ ኢነርጂ ፖሊሲያቸውን የመወሰን አቅማቸውን ይቀንሳል።”በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1a/2322590_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_b9efefb979b1a26c0085ba4290321978.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ሕብረት የታዳሽ ኃይል የተመረዘ እርዳታ አፍሪካን እየተቆጣጠራት ነው - ፓን አፍሪካኒስት
16:46 26.11.2025 (የተሻሻለ: 16:54 26.11.2025) የአውሮፓ ሕብረት የታዳሽ ኃይል የተመረዘ እርዳታ አፍሪካን እየተቆጣጠራት ነው - ፓን አፍሪካኒስት
ኢነርጂ “የደቡብ ዓለም አገራትን መቆጣጠሪያ የጂኦፖለቲካዊ መሣሪያ ሆኗል፡፡” ያሉት የአፍሪካ ጥቁር መከላከያ ሊግ ፕሬዝዳንት ኢጎንትቺ ቤሃንዚን ናቸው፡፡
"አውሮፓ ደረጃዎቿን እና ቴክኖሎጂዎቿን እየጫነች የአፍሪካን የኢነርጂ ሀብቶች መቀራመት ትፈልጋለች። ንፁህ ኢነርጂ የጥገኝነት መሣሪያ እየሆነ መጥቷል" ሲሉም ገልጸዋል፡፡
ቤሃንዚን አጽናኦት እንደሰጡት፣ የአውሮፓ ሕብረት የእሴት ሰንሰለቶችን ዘግቶ ቴክኖሎጂዎቹ እና ጥቅማጥቅሞቹ የአውሮፓውያን ሆነው መቅርታቸውን አረጋግጧል፡፡
ፓን አፍሪካኒስቱ እንደሚሉት፣ የአውሮፓ ዕርዳታ (በጥቅምት ወር የተገለጸው 618 ሚሊዮን ዩሮ) “የአፍሪካ አገራት የብሔራዊ ኢነርጂ ፖሊሲያቸውን የመወሰን አቅማቸውን ይቀንሳል።”
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X