አፍሪካ አገራት ለአቪዬሽን ባለሙያዎች የሥራ ዕድሎችን ለማስፋት በትብብር ሊሠሩ ይገባል - የኡጋንዳ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ

አፍሪካ አገራት ለአቪዬሽን ባለሙያዎች የሥራ ዕድሎችን ለማስፋት በትብብር ሊሠሩ ይገባል - የኡጋንዳ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን

የአቪዬሽን ሙያተኞችን ስደትን ለማስቀረት የዘርፉን የሥልጠና እና የሥራ ሀብቶች በቅንጅት መጠቀም የሚያስችል አሠራር መዘርጋት ወሳኝ መሆኑን የባለሥልጣኑ የህዝብ ጉዳይ ሥራ አስኪያጅ ቪያኒ ምፑንጉ ሉግያ ተናግረዋል።

"አገራት በተናጠል በሚሠሩ ሥራዎች ላይ ከማተኮር ይልቅ ትብብርን ማስቀደም አለባቸው። መሠረተ ልማቶችን የማቀናጀት ሥራዎችም ሊጎለብቱ ይገባል።" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0