ትራምፕ የሙስሊም ወንድማማችነትን* በአሸባሪ ድርጅትነት ለመፈረጅ ውሳኔ አሳለፉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ የሙስሊም ወንድማማችነትን* በአሸባሪ ድርጅትነት ለመፈረጅ ውሳኔ አሳለፉ
ትራምፕ የሙስሊም ወንድማማችነትን* በአሸባሪ ድርጅትነት ለመፈረጅ ውሳኔ አሳለፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.11.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ የሙስሊም ወንድማማችነትን* በአሸባሪ ድርጅትነት ለመፈረጅ ውሳኔ አሳለፉ

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በሊባኖስ፣ ግብፅ እና ዮርዳኖስ የሚገኙትን ጨምሮ የሙስሊም ወንድማማችነት ስብስብ አካል የሆኑ አንዳንድ ቅርንጫፎችን የውጭ አሸባሪ ድርጅቶች አድርጎ ለመበየን የሚያስችል ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ላይ ፊርማቸውን አኑረዋል።

"ፕሬዝዳንት ትራምፕ በአሜሪካ ጥቅም እና አጋሮች ላይ ሽብርተኝነት እና አለመረጋጋትን የሚያስፋፋ እንቅስቃሴ የሚያራምድ የሙስሊም ወንድማማችነት ድንበር ዘለል ትስስርን እየተጋፈጡ ነው፤" ሲል ዋይት ሀውስ በመግለጫው ጠቅሷል፡፡

*የሙስሊም ወንድማማችነት በሩሲያ በአሸባሪነት የተፈረጀ ድርጅት ነው

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0