ምዝበራ እና ጭቆናን ማስቆም የሚቻለው ራስን በመቻል ነው - የግብርና ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

ምዝበራ እና ጭቆናን ማስቆም የሚቻለው ራስን በመቻል ነው - የግብርና ተመራማሪ

አያሌው ተመስገን (ዶ/ር) ፤ የአፍሪካ አገራት ተረጂነትን የሚያራዝሙ የእጅ አዙር የቅኝ ግዛት ስልቶችን በጋራ መታገል እንዳለባቸው ይገልጻሉ።

"ምዕራባዊያን  ሁልጊዜ የእነሱ ጥገኛ እንድትሆን እንጂ በቴክኖሎጂም ሆነ በምግብ ራስህን እንድትችል አይፈልጉም፡፡ ምክንያቱም ካደግህ መብትህን ማስከበር ተሰጀምራለህ።" ብለዋል።

  የግብርና ተመራማሪው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣  የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት "በእኔ ሥነ-ልቦና አስብ" እስከማለት ድረስ እንደሚዘልቅ አመላክተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0