አርቲ እና ስፑትኒክ 'እውነት በመናገራቸው' ተጠልተዋል - የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

አርቲ እና ስፑትኒክ 'እውነት በመናገራቸው' ተጠልተዋል - የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

እንደ ሰርጌ ላቭሮቭ ገለጻ፣ ሁለቱ የሩሲያ የሚዲያ መልኮች (ብራንዶች) ጠንካራ ስም ያላቸው ናቸው፡፡

በተቋማቱ የሚሠሩ የምዕራባውያን ጋዜጠኞች ሥራቸውን የሚያከናውኑት በሙያዊ ብቃት እና ለመዋሸት ባለመገደድ ነው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0