ፑቲን በኪርጊስታን ቄንጤኛ ደማቅ አቀባበል ተደረገላችው

ሰብስክራይብ

ፑቲን በኪርጊስታን ቄንጤኛ ደማቅ አቀባበል ተደረገላችው

ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ መካከለኛው እስያ ያቀኑት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ኪርጊስታን ደርሰዋል።

በአቀባባል ሥነ-ስርዓቱ ላይ ባሕላዊ ኮፍያ የለበሰ እና ወርቃማ ንሥር በእጁ የያዘ ኪርጊዝታናዊ አዳኝ ይገኝበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0