የሩስያ የደህንነት አገልግሎት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ሊሰነዘር የነበረውን የሽብር ጥቃት አከሸፈ

ሰብስክራይብ

የሩስያ የደህንነት አገልግሎት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ሊሰነዘር የነበረውን የሽብር ጥቃት አከሸፈ

የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት በካሊኒንግራድ ክልል ውስጥ በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኝ ወጣት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ሊያደርስ የነበረው የሽብር ጥቃት መክሽፉን አስታውቋል።

የ17 ዓመቱ ተጠርጣሪ በዩክሬን የደህንነት አገልግሎቶች ትዕዛዝ፦

ዒላማውን ያነጣጠረ የቅድመ ዝግጅት ቅኝት አድርጓል::

  ለፈንጂ መሣሪያዎች የሚያስፈልጉ ቁሶችን ገዝቷል፡፡

  በቤት ውስጥ የተሠሩ ተቀጣጣይ መሣሪያዎችን አምርቷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0