በሌሎች ፈቃድ ከማደር ነፃ መውጫው መንገድ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ነው - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ሰብስክራይብ

በሌሎች ፈቃድ ከማደር ነፃ መውጫው መንገድ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ነው - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ራስን በምግብ መቻል የአንድ ሀገር ተሰሚነት እና የመደራደር አቅም የጀርባ አጥንት መሆኑን በዩኒቨርስቲው የግብርና እና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ካሃሊ ጀምበሬ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

አክለውም አፍሪካ የውጭ እርዳታን የሚጸየፍ እና በራስ አቅም መለወጥን ያነገበ ትውልድ መፍጠር እንዳለባትም ተናግረዋል።

"አፍሪካውያን በሐብታቸው እንዳይጠቀሙ ተሠርቷል። በምግብ ራስህን ካልቻልክ እነ ዓለም ባንክ እንደሚያደርጉት ገንዘብ ይዞ የመጣ ሁሉ ፍላጎቱን ይጭንብሃል። ስለዚህ ከትምህርት ፖሊሲያችን ጀምሮ መቻልን መትከል አለብን" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0