በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያ ቋንቋ ጥናት ማዕከል ተከፈተ
19:41 24.11.2025 (የተሻሻለ: 20:04 24.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያ ቋንቋ ጥናት ማዕከል ተከፈተ
የሩሲያ ቋንቋ በሁለቱ ሀገራት መካከል "የወዳጅነት ድልድይ ነው" ሲል በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሩሲያ ኤምባሲ በመግለጫው አስታውቋል።
የሩሲያ የፓትሪስ ሉሙምባ የሕዝቦች ወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ፤ የመጀመሪያውን የሩሲያ የቋንቋ እና ትምህርት ማዕከል በባንጊዊ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ መምህራን ማሠልጠኛ ኮሌጅ ውስጥ ከፍቷል።
የማዕከሉ ዓላማዎች፦
በሩሲያ ቋንቋ እና ባሕል ሥልጠና መስጠት፤
የትምህርት ልውውጦችን ማጠናከር፣
በሩሲያ እና በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት ማጠናከር።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
/