#viral| ታይላንድ ውስጥ በስህተት ሞተዋል ተብለው አስክሬናቸው ሊቃጠል የነበር ሴት በሕይወት ተነሱ

ሰብስክራይብ

#viral| ታይላንድ ውስጥ በስህተት ሞተዋል ተብለው አስክሬናቸው ሊቃጠል የነበር ሴት በሕይወት ተነሱ

የ65 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሴት ባጋጠማቸው ከባድ የደም ስኳር መጠን ማነስ ምክንያት ምንም ዓይነት የሕይወት ምልክት አያሳዩም ነበር ሲል የአካባቢው ጋዜጣ ዘግቧል።

‍ሐኪሞች ተጎጂዋ በአስቸኳይ በህክምና ክትትል ስር እንዲቆዩ አድርገዋቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0