ናይጄሪያ ከክዋራ ቤተ-ክርስቲያን የተጠለፉ 38 ታጋቾችን አስለቀቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናይጄሪያ ከክዋራ ቤተ-ክርስቲያን የተጠለፉ 38 ታጋቾችን አስለቀቀች
ናይጄሪያ ከክዋራ ቤተ-ክርስቲያን የተጠለፉ 38 ታጋቾችን አስለቀቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.11.2025
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ ከክዋራ ቤተ-ክርስቲያን የተጠለፉ 38 ታጋቾችን አስለቀቀች

ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ "ባለፉት ጥቂት ቀናት የደህንነት ኃይሎቻችን ባደረጉት ጥረት በክዋራ ግዛት ኤሩኩ ውስጥ ታግተው የነበሩትን 38 ምዕመናን ታድገዋል" ብለዋል።

◻ ከሳምንት በፊት ቤተ-ክርስቲያኒቱ ላይ በተፈፀመው ጥቃት በርካቶች ሲገደሉ አንድ ፓስተር ታፍነው ተወስደው ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0