ሩሲያ ለብዙ የግብርና ችግሮቻችን መፍትሔ አላት - የግብርና ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለብዙ የግብርና ችግሮቻችን መፍትሔ አላት - የግብርና ተመራማሪ

ሩሲያ በግብርናው ዘርፍ ያላትን ዕውቀት፣ ልምድ እና ቴክኖሎጂ ከኢትዮጵያ አውድ ጋር አስማምቶ መጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ የላቀ እገዛ እንዳለው አያሌው ተመስገን (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ሩሲያ ሕዝቧን መግባ እህል ወደ ውጭ የምትልከው በ3 ወራት የግብርና ጊዜ ውስጥ ነው። ስለዚህ ድርቅን፣ ብርድን እና ተባዮችን የሚቋቋሙ ምርጥ ዘሮችን እንዲሁም ቴክኖሎጂዎችን ከዚያ ማምጣት ይቻላል" ብለዋል።

የግብርና ተመራማሪው፤ ውስን ሐብትን በመጠቀም ውጤታማ ግብርና የመከወን ሌሎች የሀገሪቱ አብነቶችንም አውስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0