ኢትዮጵያ በፓኪስታን በተካሄደው የግሎባል መንደር 2025 የቱሪዝም መዳረሻዎቿን፣ ባሕሏን እና ቅርስዋን አሳየች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በፓኪስታን በተካሄደው የግሎባል መንደር 2025 የቱሪዝም መዳረሻዎቿን፣ ባሕሏን እና ቅርስዋን አሳየች
ኢትዮጵያ በፓኪስታን በተካሄደው የግሎባል መንደር 2025 የቱሪዝም መዳረሻዎቿን፣ ባሕሏን እና ቅርስዋን አሳየች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.11.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በፓኪስታን በተካሄደው የግሎባል መንደር 2025 የቱሪዝም መዳረሻዎቿን፣ ባሕሏን እና ቅርስዋን አሳየች

በኢስላማባድ ባህሪያ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊና ማኅበራዊ ሳይንስ ትምህርት ክፍል በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተሳትፎ በማድረግ ለፓኪስታን ሕዝብ የሀገሪቱን ገፅታ አስተዋውቋል፡፡

ጎብኚዎች ስለተለያዩ የኢትዮጵያ ባሕሎች፣ የኢኮ ቱሪዝም መልክዓ ምድሮች እና በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ስለተመዘገቡ መዳረሻዎች ገለጻ እንደተደረገላቸው በኢስላማባድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ በፓኪስታን በተካሄደው የግሎባል መንደር 2025 የቱሪዝም መዳረሻዎቿን፣ ባሕሏን እና ቅርስዋን አሳየች - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0