በአሜሪካ ያቀረበችው የዩክሬን ረቂቅ የሰላም ዕቅድ በሩሲያ፣ በዩክሬን፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ራሷ ሊሻሻል ይችላል ሲሉ የክሬምሊን ረዳት ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአሜሪካ ያቀረበችው የዩክሬን ረቂቅ የሰላም ዕቅድ በሩሲያ፣ በዩክሬን፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ራሷ ሊሻሻል ይችላል ሲሉ የክሬምሊን ረዳት ተናገሩ
በአሜሪካ ያቀረበችው የዩክሬን ረቂቅ የሰላም ዕቅድ በሩሲያ፣ በዩክሬን፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ራሷ ሊሻሻል ይችላል ሲሉ የክሬምሊን ረዳት ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.11.2025
ሰብስክራይብ

በአሜሪካ ያቀረበችው የዩክሬን ረቂቅ የሰላም ዕቅድ በሩሲያ፣ በዩክሬን፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ራሷ ሊሻሻል ይችላል ሲሉ የክሬምሊን ረዳት ተናገሩ

ዩሪ ኡሻኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች፦

ሞስኮ የገመገመቻቸው የአሜሪካ ዕቅድ በርካታ አንቀጾች ተቀባይነት ያላቸው ይመስላሉ፡፡

ሞስኮ የአውሮፓን የዩክሬን እቅድ በተመለከት የሚወጡ ሪፖርቶችን ተመልክታለች፤ ለሩሲያ ገንቢ ያልሆነ እና የማይመች ነው፡፡

ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር በአካል ተገናኝቶ በዩክሬን ዕቅድ ዙሪያ ውይይት ለመጀመር ምልክት አግኝታለች፤ ነገር ግን እስካሁን ተጨባጭ ስምምነት ላይ አልተደረሰም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0