ኢትዮጵያ በ2025 ከሰሃራ በታች ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ከሚያስመዘግቡ ሀገራት አንዷ እንደምትሆን ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በ2025 ከሰሃራ በታች ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ከሚያስመዘግቡ ሀገራት አንዷ እንደምትሆን ተገለፀ
ኢትዮጵያ በ2025 ከሰሃራ በታች ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ከሚያስመዘግቡ ሀገራት አንዷ እንደምትሆን ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.11.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በ2025 ከሰሃራ በታች ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ከሚያስመዘግቡ ሀገራት አንዷ እንደምትሆን ተገለፀ

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 ኢትዮጵያ 7.2 በመቶ ታድጋለች ሲል ትንበያውን አስቀምጧል፡፡ ዕድገቱ በ2026 ወደ 7.1 እንደሚቀንስም ጠቁሟል።

አይኤምኤፍ የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያዎች እና ውጤታማ የዕዳ አስተዳደር ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት ምክንያት እንደሆኑ ገልጿል፡፡

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የአፍሪካ ቢሮ ኃላፊ አበበ አእምሮ “ጠንካራ የገቢ ማሰባሰብ እና የተሻሻሉ የዕዳ ፖሊሲዎች በክልላዊ የፊስካል ጫናዎች ውስጥ በጥንካሬ ለመቀጠል እና የመቋቋም አቅምን ለመገንባት ቁልፍ ናቸው” ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0