የምግብ ዋስትና ለሉዓላዊነት መሠረት ነው - የግብርና ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

የምግብ ዋስትና ለሉዓላዊነት መሠረት ነው - የግብርና ተመራማሪ

ዘመናዊ ስልተ ምርትን በመከተል ራስን በምግብ መቻል፤ ሉዓላዊነትን በምልዓት ለመጎናፀፍ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ሰሎሞን መላኩ (ዶ/ር) ይናገራሉ፡፡

ተመራማሪው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ውስን የግብርና መሬትን በውጤታማነት በመጠቀም ከራስ የተሻገረ ምርት የማምረት አብነትን ከሩሲያ መውሰድ እንደሚገባም ገልጸዋል፡፡

"ሩሲያ በተፈጥሮ ሐብት ላይ ያላት ልምድ እና ዘመናዊ ግብርና በአነስተኛ መሬት ብዙ ማምረት አስችሏታል፡፡ ስለዚህ እኚህን ዕውቀቶች እና ቴክኖሎጂዎች ወደ እኛ ማምጣት ላይ ይበልጥ መሥራት አለብን" ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0