የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የቡድን 20 መግለጫን ለአፍሪካ እና ለዓለም አቀፍ ግንኙነት 'ታላቅ' ስኬት ሲሉ አወደሱ

ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የቡድን 20 መግለጫን ለአፍሪካ እና ለዓለም አቀፍ ግንኙነት 'ታላቅ' ስኬት ሲሉ አወደሱ

መግለጫው "በዓለም አቀፍ መድረክ የትኛውም ሀገር ብቻውን ምንም ማሳካት እንደማይችል የሚያረጋግጥ ነው" ሲሉ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮናልድ ላሞላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

መግለጫውን "ስኬታማ እና ውጤታማ" ያሉት ሚኒስትሩ፤ በማዕድን የእሴት ሰንሰለት፣ ሰው ሠራሽ አስተውህሎት፣ ፈጠራ፣ ምርምር እና የመረጃ ማዕከላት የአፍሪካ ጥቅም የተንፀባረቀበት እንደሆነ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0