ደቡብ አፍሪካ የዩክሬን የሰላም ጥረቶችን እንደምትደግፍ በድጋሚ ታረጋግጣለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ የዩክሬን የሰላም ጥረቶችን እንደምትደግፍ በድጋሚ ታረጋግጣለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮናልድ ላሞላ፤ ፕሪቶሪያ በዩክሬን ሰላም ለማስፈን ላለመ "ማንኛውንም ተነሳሽነት ወይም ሂደት" ድጋፍ መስጠቷን እንደምትቀጥል ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለመጠይቅ አፀንኦት ሰጥተዋል።

🟠 ሚኒስትሩ በአፍሪካ የሰላም ተነሳሽነት

የፕሬዝዳንት ራማፎሳን የአመራር ሚና በመጥቀስ፤ መነጋገር "ተዋጊ ወገኖች መግባባት የሚችሉበት ብቸኛው መንገድ" መሆኑን አንስተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0