የእስራኤል ጦር ጄቶች በቤይሩት የሄዝቦላ ባለሥልጣን ላይ ጥቃት ፈፀሙ

ሰብስክራይብ

የእስራኤል ጦር ጄቶች በቤይሩት የሄዝቦላ ባለሥልጣን ላይ ጥቃት ፈፀሙ

ኢላማው በሺዓው ንቅናቄ ወታደራዊ አመራር ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የነበራቸው ሀይተም አል-ታባታባይ መሆናቸው ታውቋል ሲሉ የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

ሀይተም አል-ታባታባይ የሄዝቦላን የኦፕሬሽን ጠቅላይ መምሪያ እና የየመንና ሶሪያ ተልዕኮዎችን እንደሚመሩ ታውቋል።

ከማኅበራዊ ትስስር ገፆች የተገኙ ተንቀሳቃሽ ምሥሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0