ኤርዶጋን ተቋርጦ የነበረውን የእህል ስምምነት እንደገና ለማስጀመር ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ማቀዳቸውን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopiaኤርዶጋን ተቋርጦ የነበረውን የእህል ስምምነት እንደገና ለማስጀመር ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ማቀዳቸውን ገለፁ
ኤርዶጋን ተቋርጦ የነበረውን የእህል ስምምነት እንደገና ለማስጀመር ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ማቀዳቸውን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2025
ሰብስክራይብ

ኤርዶጋን ተቋርጦ የነበረውን የእህል ስምምነት እንደገና ለማስጀመር ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ማቀዳቸውን ገለፁ

የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ጋር በነገው ዕለት የስልክ ውይይት ለማድረግ ማሰባቸውን አስታውቀዋል።

ኤርዶጋን የጥቁር ባሕር የእህል ኮሪደር  ስምምነትን እንደገና ለመጀመር እና በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማስቆም አስቻይ መንገዶችን ለመወያየት አቅደዋል። በውይይቱ ውጤት ዙሪያ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዲሁም ከዓለም መሪዎች ጋር ለመወያያት እንዳሰቡም አመላክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0