https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ አፍሪካ ከወሳኝ ማዕድናት ወጪ ንግድ የምታገኘው የገቢ ድርሻ እንዲጨምር በቡድን 20 ጉባኤ ላይ አሳሰበች
ሩሲያ አፍሪካ ከወሳኝ ማዕድናት ወጪ ንግድ የምታገኘው የገቢ ድርሻ እንዲጨምር በቡድን 20 ጉባኤ ላይ አሳሰበች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ አፍሪካ ከወሳኝ ማዕድናት ወጪ ንግድ የምታገኘው የገቢ ድርሻ እንዲጨምር በቡድን 20 ጉባኤ ላይ አሳሰበች ከወሳኝ ማዕድናት እና ከአቅርቦት ሰንሰለት መረጋጋት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ከእገዳ ዝርዝሮች ውስጥ መውጣት አለባቸው ሲሉ የሩሲያ ልዑካን ቡድን... 23.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-23T18:40+0300
2025-11-23T18:40+0300
2025-11-23T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/17/2291472_0:18:800:468_1920x0_80_0_0_2abde4b4cb92f8b84ed2561665030815.jpg
ሩሲያ አፍሪካ ከወሳኝ ማዕድናት ወጪ ንግድ የምታገኘው የገቢ ድርሻ እንዲጨምር በቡድን 20 ጉባኤ ላይ አሳሰበች ከወሳኝ ማዕድናት እና ከአቅርቦት ሰንሰለት መረጋጋት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ከእገዳ ዝርዝሮች ውስጥ መውጣት አለባቸው ሲሉ የሩሲያ ልዑካን ቡድን መሪ ማክሲም ኦሬሽኪን ተናግረዋል። ከፍተኛ የወሳኝ ማዕድናት ክምችትና የምርት መጠን ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት ከገቢው ትልቅ ድርሻ ማግኘት አለባቸው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ሥራ አስፈጻሚ ፅሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/17/2291472_76:0:724:486_1920x0_80_0_0_5013c567deb4368a61beb0998f5af5d4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ አፍሪካ ከወሳኝ ማዕድናት ወጪ ንግድ የምታገኘው የገቢ ድርሻ እንዲጨምር በቡድን 20 ጉባኤ ላይ አሳሰበች
18:40 23.11.2025 (የተሻሻለ: 18:44 23.11.2025) ሩሲያ አፍሪካ ከወሳኝ ማዕድናት ወጪ ንግድ የምታገኘው የገቢ ድርሻ እንዲጨምር በቡድን 20 ጉባኤ ላይ አሳሰበች
ከወሳኝ ማዕድናት እና ከአቅርቦት ሰንሰለት መረጋጋት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ከእገዳ ዝርዝሮች ውስጥ መውጣት አለባቸው ሲሉ የሩሲያ ልዑካን ቡድን መሪ ማክሲም ኦሬሽኪን ተናግረዋል።
ከፍተኛ የወሳኝ ማዕድናት ክምችትና የምርት መጠን ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት ከገቢው ትልቅ ድርሻ ማግኘት አለባቸው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ሥራ አስፈጻሚ ፅሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X