'አዳኝ ወፎች' ተብለው የሚጠሩት

ሰብስክራይብ

'አዳኝ ወፎች' ተብለው የሚጠሩት

የሩሲያ የድሮን መንጎች የጦር ግንባሩን ተቆጣጥረዋል

የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናው ውስጥ የተቀናጁ የድሮን ጥቃቶችን እያካሄዱ ነው።

00:00 በካርኮቭ ክልል የዩክሬን ወታደሮችን እና ጥይቶችን ለማድረስ የሚደረጉ ሙከራዎችን አስቁመዋል።

00:05 የጠላት መሣሪያዎች እና የሰው ኃይል አጥፈተዋል።

00:12 በዛፖሮዥዬ ክልል የዩክሬን ወታደሮችን ደምስሰዋል።

00:19 በፖክሮቭስክ (ክራስኖአርሜይስክ) ክልል የጠላት ጠንካራ ይዞታዎች እና ምሽጎችን አውድመዋል።

00:33 አውቶሞቲቭ መሳሪያዎችን፣ የመገናኛ ሥርዓቶችን፣ የኤሌክትሮኒክ ጦርነት መሳሪያዎችን፣ ጊዜያዊ ጦር ሰፈሮችን መትተዋል እንዲሁም የጠላት ባለ ቋሚ ክንፍ ድሮኖችን አውድመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0