https://amh.sputniknews.africa/20251123/2291188.html
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሀገር ውስጥ የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ድርጅት በሽርክና ሊያቋቁም ነው
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሀገር ውስጥ የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ድርጅት በሽርክና ሊያቋቁም ነው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሀገር ውስጥ የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ድርጅት በሽርክና ሊያቋቁም ነው የሀገሪቱን ሀብቶች እና የሀብት ምንጮች የሚያስተዳድረው ግዙፍ ተቋም፤ ከጃፓኑ ቶፓን ግራቪቲ ጋር ሽርክና በመፍጠር የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ... 23.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-23T18:07+0300
2025-11-23T18:07+0300
2025-11-23T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/17/2291034_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_62a3f038942749b4b514944aad90f7a4.jpg
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሀገር ውስጥ የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ድርጅት በሽርክና ሊያቋቁም ነው የሀገሪቱን ሀብቶች እና የሀብት ምንጮች የሚያስተዳድረው ግዙፍ ተቋም፤ ከጃፓኑ ቶፓን ግራቪቲ ጋር ሽርክና በመፍጠር የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ኩባንያ ሊቋቋም እንደሆነ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከኩባንያው ጋር ያደረገውን ውይይትና ስምምነት በመጪዎቹ ጥቂት ቀናት ለቦርድ አቅርቦ እንደሚያጸድቅ ተዘግቧል። በሽርክና በሚቋቋመው ማተሚያ ድርጅት 49 በመቶው ድርሻ የሆልዲንጉ ሲሆን ቶፓን ግራቪቲ የ51በመቶ ድርሻ እንደሚይዝ ተመላክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/17/2291034_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_1dbe803fd639201a499e9e3fb8acff85.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሀገር ውስጥ የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ድርጅት በሽርክና ሊያቋቁም ነው
18:07 23.11.2025 (የተሻሻለ: 18:14 23.11.2025) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሀገር ውስጥ የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ድርጅት በሽርክና ሊያቋቁም ነው
የሀገሪቱን ሀብቶች እና የሀብት ምንጮች የሚያስተዳድረው ግዙፍ ተቋም፤ ከጃፓኑ ቶፓን ግራቪቲ ጋር ሽርክና በመፍጠር የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ኩባንያ ሊቋቋም እንደሆነ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከኩባንያው ጋር ያደረገውን ውይይትና ስምምነት በመጪዎቹ ጥቂት ቀናት ለቦርድ አቅርቦ እንደሚያጸድቅ ተዘግቧል።
በሽርክና በሚቋቋመው ማተሚያ ድርጅት 49 በመቶው ድርሻ የሆልዲንጉ ሲሆን ቶፓን ግራቪቲ የ51በመቶ ድርሻ እንደሚይዝ ተመላክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X