ደቡብ አፍሪካ እና ሩሲያ ወዳጃዊ ውይይት እያደረጉ ነው - የደቡብ አፍሪካ የንግድ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱደቡብ አፍሪካ እና ሩሲያ ወዳጃዊ ውይይት እያደረጉ ነው - የደቡብ አፍሪካ የንግድ ሚኒስትር
ደቡብ አፍሪካ እና ሩሲያ ወዳጃዊ ውይይት እያደረጉ ነው - የደቡብ አፍሪካ የንግድ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2025
ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ እና ሩሲያ ወዳጃዊ ውይይት እያደረጉ ነው - የደቡብ አፍሪካ የንግድ ሚኒስትር

ደቡብ አፍሪካ በቅርቡ በሩሲያ ባደረገቻቸው ጉብኝቶች ሁለቱ ሀገራት የንግድ ትብብር ዘርፎችን ለይተዋል ሲሉ የንግድ ሚኒስትሩ ፓርክስ ታው በጆሃንስበርግ ከተካሄደው የቡድን 20 ጉባኤ ጎን ለጎን ተናግረዋል፡፡

ደቡብ አፍሪካ ማዕቀብን የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደማትቀበል በመግለጽ፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል የንግድ ልውውጥ ማሳደግ አስፈላጊ ነው ሲሉም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0