ሞዲ እና ራማፎሳ በህንድ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ስለማስፋት ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopiaሞዲ እና ራማፎሳ በህንድ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ስለማስፋት ተወያዩ
ሞዲ እና ራማፎሳ በህንድ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ስለማስፋት ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2025
ሰብስክራይብ

ሞዲ እና ራማፎሳ በህንድ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ስለማስፋት ተወያዩ

​ ሁለቱ መሪዎች የሀገራቱን ታሪካዊ ትስስር በማስታወስ በተለያዩ የትብብር ዘርፎች በተመዘገበው መሻሻል ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል ሲል የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አመልክቷል።

​

መግለጫው አክሎም፤ "መሪዎቹ የሕንድ ኩባንያዎች በደቡብ አፍሪካ እንቅስቃሴያቸው መጨመሩን አበረታትው በተለይም በመሠረተ ልማት፣ በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ፣ በማዕድን ማውጣትና በአዳዲስ የሥራ ፈጠራ ዘርፎች የጋራ ኢንቨስትመንቶችን ለማመቻቸት ተስማምተዋል" ሲል ገልጿል።

​ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ደቡብ አፍሪካ የቡድን 20 ፕሬዝዳንትነቷን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቋ ራማፎሳን እንኳን ደስ አለዎት ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞዲ እና ራማፎሳ በህንድ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ስለማስፋት ተወያዩ
ሞዲ እና ራማፎሳ በህንድ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ስለማስፋት ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0