ኢትዮጵያ ሕገ-ወጥ የከበሩ ድንጋዮች ዝውውርን ለማስቀረት ማዕድናቱን በኢትዮጵያ የምርት ገበያ ላይ ለማገበያየት ዝግጅት ጀመረች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ሕገ-ወጥ የከበሩ ድንጋዮች ዝውውርን ለማስቀረት ማዕድናቱን በኢትዮጵያ የምርት ገበያ ላይ ለማገበያየት ዝግጅት ጀመረች
ኢትዮጵያ ሕገ-ወጥ የከበሩ ድንጋዮች ዝውውርን ለማስቀረት ማዕድናቱን በኢትዮጵያ የምርት ገበያ ላይ ለማገበያየት ዝግጅት ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ሕገ-ወጥ የከበሩ ድንጋዮች ዝውውርን ለማስቀረት ማዕድናቱን በኢትዮጵያ የምርት ገበያ ላይ ለማገበያየት ዝግጅት ጀመረች

የማዕድን ሚኒስትሩ ሐብታሙ ተገኘ ዘርፉ ለብሔራዊ ኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ ያደናቀፈው፤ "የከበሩ ድንጋዮች ማዕድን ማውጣት ላይ ያለው የግብይት ሥርዓት ነው" ሲሉ ተናግረዋል።

ሚኒስቴሩ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የንግድ ስትራቴጂዎችን፣ የአሠራር መመሪያዎችን እንዲሁም የከበሩ ድንጋዮችን የመቁረጥና መጥረግ ደረጃዎችን የሚያጠቃልል ሁሉን አቀፍ የግብይት ሥርዓት ነድፏል።

በሀገር ውስጥ የሚገኙ ወደ 40 የሚጠጉ የጌጣጌጥ ማዕድናት ዓይነቶች የመሬት ካርታ ዝግጅትም እየተካሄደ ሲሆን በዚህ ዓመት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ሲል የግል መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0