የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር አካዳሚ ግንባታ አስጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር አካዳሚ ግንባታ አስጀመረ
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር አካዳሚ ግንባታ አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር አካዳሚ ግንባታ አስጀመረ

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ፤ “የባቡር አካዳሚ ግንባታው ሲጠናቀቅ የኢንዱስትሪውን ተደራሽነት ለማስፋት ያግዛል” ብለዋል፡፡ አክለውም ለአጎራባች ሀገራት ባለሙያዎች ሥልጠናዎችን በመስጠት የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ሆኖ እንደሚያገለግልም ጠቁመዋል።

በቢሾፍቱ ከተማ ኪሎሌ ወረዳ በ62 ሄክታር መሬት ላይ የሚገነባው የምድር ባቡር አካዳሚ፤ ከሀገሪቱ የ30 ዓመት የትራንስፖርት ፍኖተ ካርታ እና ከብሔራዊ የሎጂስቲክስ ስትራቴጂ ጋር የሚጣጣም መሆኑ ተገልጿል።

ፕሮጀክቱ "የሀገራችንን የባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ ራዕይ እውን ለማድረግ የመጀመርያው መሠረት ድንጋይ ነው" ሲሉ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ህሊና በላቸው ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0