ጊኒ ቢሳው ዛሬ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማካሄድ ጀምራለች
11:46 23.11.2025 (የተሻሻለ: 11:54 23.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ጊኒ ቢሳው ዛሬ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማካሄድ ጀምራለች
ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ ተከታታይ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመን የጨበጡ መሪ ለመባል ይወዳደራሉ።
ኤምባሎ በአንፃራዊነት አዲስ ፖለቲከኛ የሆኑት ፈርናንዶ ዲያስን ጨምሮ 11 ተፎካካሪዎችን ይጋፈጣሉ። የጊኒ ቢሳውን የነፃነት ትግል የመራው አብዮታዊ ፓርቲ መሪ ለዲያስ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል።
ለጊኒና ኬፕ ቨርዴ ነፃነት የአፍሪካ ፓርቲ፤ ሰነዶቹን ዘግይቶ ማስገባቱን ተከትሎ ለመጀመሪያ ጊዜ በፕሬዝዳንታዊ እና በሕግ አውጪ ምርጫዎች ተወዳዳሪዎችን እንዳያቀርብ ታግዷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X