አፍሪካ ከሩሲያ ጋር የንግድ ግንኙነቷን ማሳደግ ትፈልጋለች፤ ለዚህም ምንም አይነት እንቅፋት የለም - የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ዋና ፀሃፊ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካ ከሩሲያ ጋር የንግድ ግንኙነቷን ማሳደግ ትፈልጋለች፤ ለዚህም ምንም አይነት እንቅፋት የለም - የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ዋና ፀሃፊ
አፍሪካ ከሩሲያ ጋር የንግድ ግንኙነቷን ማሳደግ ትፈልጋለች፤ ለዚህም ምንም አይነት እንቅፋት የለም - የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ዋና ፀሃፊ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካ ከሩሲያ ጋር የንግድ ግንኙነቷን ማሳደግ ትፈልጋለች፤ ለዚህም ምንም አይነት እንቅፋት የለም - የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ዋና ፀሃፊ

"ትብብሩን ለማካሄድ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት ብቻ ነው የሚያስፈልገው" ሲሉ ዋምኬሌ ሜኔ ከቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና፤ ከዓለም የንግድ ድርጅት ቀጥሎ በዓለም ላይ ሁለተኛው ትልቁ የንግድ ስብስብ ሲሆን ከ50 በላይ ሀገራትን እና 1.3 ቢሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ በውሰጡ አቅፏል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0