ዩክሬን እያስመሰለች ነው፤ ከባድ ውሳኔዎች ከፊቷ ይጠብቋታል - የዩናይትድ ስቴትስ ልዑክ

ሰብስክራይብ

ዩክሬን እያስመሰለች ነው፤ ከባድ ውሳኔዎች ከፊቷ ይጠብቋታል - የዩናይትድ ስቴትስ ልዑክ

የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ኪዝ ኬሎግ፤ ዩክሬን በግዛትና በጦር ኃይል መጠን ላይ የያዘችውን አቋም "ማስመሰል" ሲሉ በመግለፅ፤ ኪዬቭ ጦርነቱን ለማቆም ከባድ ውሳኔዎችን መወሰን እንደሚኖርባት አሳስበዋል።

"ሩሲያ አይደለችም የምትቀበለው። እኛ ዩክሬንን ወደ ውሳኔ እንድትመጣ መምራት እንደምንችል አስባለሁ፤ ከዛም ሩሲያውያንን ወደ ውሳኔው ማምጣት እንችላለን" ሲሉ ኬሎግ ለፎክስ ኒውስ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0