ከ55,000 በላይ ሰዎች የተሳተፉበት 25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጠናቀቀ

ሰብስክራይብ

ከ55,000 በላይ ሰዎች የተሳተፉበት 25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጠናቀቀ

ዓመታዊው የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር "ሀገር በ10 ኪሎ ሜትር ትደምቃለች " በሚል መሪ ቃል መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ ተካሂዷል።

ኬንያውያንና ኡጋንዳውያንን ጨምሮ ከ25 ሀገራት የተውጣጡ ከ250 በላይ ተሳታፊዎች በሩጫው ተወዳድረዋል፡፡

ውድድሩን በወንዶች አትሌት ይስማው ድሉ፤ በሴቶች ደግሞ አትሌት መልክናት ውዱ አሸንፈዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ከ55,000 በላይ ሰዎች የተሳተፉበት 25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጠናቀቀ - Sputnik አፍሪካ
1/6

2/6

3/6

4/6

5/6

6/6
1/6
2/6
3/6
4/6
5/6
6/6
አዳዲስ ዜናዎች
0