አፍሪካ የቡድን 20 ላፀደቀው መግለጫ ድጋፏን ትሰጣለች - የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሃፊ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካ የቡድን 20 ላፀደቀው መግለጫ ድጋፏን ትሰጣለች - የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሃፊ
አፍሪካ የቡድን 20 ላፀደቀው መግለጫ ድጋፏን ትሰጣለች - የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሃፊ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካ የቡድን 20 ላፀደቀው መግለጫ ድጋፏን ትሰጣለች - የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሃፊ

ዋምኬሌ ሜኔ ከቡድን20 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፤ ሰነዱ የባለብዙ ወገን ንግድን እና በሕግ ላይ የተመሰረተ የንግድ ሥርዓት ጥበቃን ስለሚያጎላ እና ስለሚደግፍ ጠቃሚ ነው፡፡

አፍሪካ ላይ ባተኮረው በዚህ መግለጫ፤ መሪዎች የአባል ሀገራትን ፍላጎት በተሻለ ሁኔታ ለመፈጸም በዓለም ንግድ ድርጅት ውስጥ ማሻሻያ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በተጨማሪም ነፃ የንግድ ቀጣናውን ጨምሮ ክልላዊ ስብስቦች ለኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ እንደሆኑ አጽንዖት ሰጥቷል።

የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት አባልነት አፍሪካን፣ የእስያ-ፓሲፊክ ክልልን እና የላቲን አሜሪካ ሀገራትን በማካተት እንዲሰፋም ጥሪ አቅርቧል።

ትናንት በጆሃንስበርግ የተጀመረው ጉባኤ ዛሬ ይጠናቀቃል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0