https://amh.sputniknews.africa/20251122/2281231.html
"አድማ ጥሩ ውጤት የሚያስገኝ አካሄድ አይደለም" - ደቡብ አፍሪካ ለቡድን 20 አንድነት እና ኢንቨስትመንት ጥሪ አቀረበች
"አድማ ጥሩ ውጤት የሚያስገኝ አካሄድ አይደለም" - ደቡብ አፍሪካ ለቡድን 20 አንድነት እና ኢንቨስትመንት ጥሪ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
"አድማ ጥሩ ውጤት የሚያስገኝ አካሄድ አይደለም" - ደቡብ አፍሪካ ለቡድን 20 አንድነት እና ኢንቨስትመንት ጥሪ አቀረበች የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዴቪድ ማሶንዶ፤ ዓለም አቀፍ ውጥረት በተንሰራፋበት በዚህ ወቅት የትብብር... 22.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-22T19:59+0300
2025-11-22T19:59+0300
2025-11-22T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/16/2281077_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_173fe1fb9c1bddab92d2d28f8a9e8b94.jpg
"አድማ ጥሩ ውጤት የሚያስገኝ አካሄድ አይደለም" - ደቡብ አፍሪካ ለቡድን 20 አንድነት እና ኢንቨስትመንት ጥሪ አቀረበች የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዴቪድ ማሶንዶ፤ ዓለም አቀፍ ውጥረት በተንሰራፋበት በዚህ ወቅት የትብብር አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጥተዋል። ማሶንዶ፤ የደቡብ አፍሪካ የቡድን 20 ሊቀመንበርነት ደቡባዊው ዓለም በተለይም አፍሪካ የዓለምን ኢኮኖሚ ስርዓት እንደገና እንዲቀርፁ ወሳኝ ወቅት እንደሆነ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቆይታ አብራርተዋል። ከወጣት አምራች ኃይል የሕዝብ ብዛት እና "ለካርቦን ቅነሳ ወሳኝ የሆኑ ማዕድናት" ጋር ተዳምሮ፤ አፍሪካ ጥሬ እቃዎችን ወደ ውጭ ከመላክ ባለፈ "እሴት በመጨመር፤ የአኅጉሪቱን ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር" መንቀሳቀስ እንዳለባት አስገንዝበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"አድማ ጥሩ ውጤት የሚያስገኝ አካሄድ አይደለም" - ደቡብ አፍሪካ ለቡድን 20 አንድነት እና ኢንቨስትመንት ጥሪ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
"አድማ ጥሩ ውጤት የሚያስገኝ አካሄድ አይደለም" - ደቡብ አፍሪካ ለቡድን 20 አንድነት እና ኢንቨስትመንት ጥሪ አቀረበች
2025-11-22T19:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/16/2281077_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_cbb5d785e2ba57266ac966de44ce41e4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"አድማ ጥሩ ውጤት የሚያስገኝ አካሄድ አይደለም" - ደቡብ አፍሪካ ለቡድን 20 አንድነት እና ኢንቨስትመንት ጥሪ አቀረበች
19:59 22.11.2025 (የተሻሻለ: 20:04 22.11.2025) "አድማ ጥሩ ውጤት የሚያስገኝ አካሄድ አይደለም" - ደቡብ አፍሪካ ለቡድን 20 አንድነት እና ኢንቨስትመንት ጥሪ አቀረበች
የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዴቪድ ማሶንዶ፤ ዓለም አቀፍ ውጥረት በተንሰራፋበት በዚህ ወቅት የትብብር አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ማሶንዶ፤ የደቡብ አፍሪካ የቡድን 20 ሊቀመንበርነት ደቡባዊው ዓለም በተለይም አፍሪካ የዓለምን ኢኮኖሚ ስርዓት እንደገና እንዲቀርፁ ወሳኝ ወቅት እንደሆነ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቆይታ አብራርተዋል።
ከወጣት አምራች ኃይል የሕዝብ ብዛት እና "ለካርቦን ቅነሳ ወሳኝ የሆኑ ማዕድናት" ጋር ተዳምሮ፤ አፍሪካ ጥሬ እቃዎችን ወደ ውጭ ከመላክ ባለፈ "እሴት በመጨመር፤ የአኅጉሪቱን ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር" መንቀሳቀስ እንዳለባት አስገንዝበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X