https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሁን የዓለም ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ሆነዋል - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን መሪ
የብሪክስ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሁን የዓለም ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ሆነዋል - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን መሪ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሁን የዓለም ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ሆነዋል - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን መሪ "ዕድገት ለማምጣት እና የሕዝቦቻችንን ህይወት ለማሻሻል የሚያስችል ብቃት፣ ሀብት፣ ቴክኖሎጂ እና አቅም አለን" ሲሉ የሩሲያ... 22.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-22T15:45+0300
2025-11-22T15:45+0300
2025-11-22T15:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/16/2278680_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_7aedb144b858bfbb2528e910faee69f6.jpg
የብሪክስ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሁን የዓለም ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ሆነዋል - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን መሪ "ዕድገት ለማምጣት እና የሕዝቦቻችንን ህይወት ለማሻሻል የሚያስችል ብቃት፣ ሀብት፣ ቴክኖሎጂ እና አቅም አለን" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ሥራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ማክሲም ኦሬሽኪን ተናግረዋል። ባለፉት አስርት ዓመታት ከነበረው በተለየ መልኩ የደቡባዊ ዓለም ኢኮኖሚዎች አሁን በራሳቸው የተሰናዱ መፍትሄዎች ላይ መሠረት ያደረገ የኢኮኖሚ እድገት መድረክን ለማስቀደም ዝግጁ መሆናቸውን በቡድን 20 ጉባኤ ላይ ጠቅሰዋል። የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዓለም እድገት በአብዛኛው በደቡባዊ ዓለም እንደሚመራ አጠራጣሪ እንዳልሆነ ባለሥልጣኑ አጽንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የብሪክስ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሁን የዓለም ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ሆነዋል - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን መሪ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሁን የዓለም ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ሆነዋል - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን መሪ
2025-11-22T15:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/16/2278680_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_4dc01e2101e5cb4487e511d0aeffa888.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የብሪክስ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሁን የዓለም ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ሆነዋል - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን መሪ
15:45 22.11.2025 (የተሻሻለ: 15:54 22.11.2025) የብሪክስ እና የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሁን የዓለም ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ሆነዋል - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን መሪ
"ዕድገት ለማምጣት እና የሕዝቦቻችንን ህይወት ለማሻሻል የሚያስችል ብቃት፣ ሀብት፣ ቴክኖሎጂ እና አቅም አለን" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ሥራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ማክሲም ኦሬሽኪን ተናግረዋል።
ባለፉት አስርት ዓመታት ከነበረው በተለየ መልኩ የደቡባዊ ዓለም ኢኮኖሚዎች አሁን በራሳቸው የተሰናዱ መፍትሄዎች ላይ መሠረት ያደረገ የኢኮኖሚ እድገት መድረክን ለማስቀደም ዝግጁ መሆናቸውን በቡድን 20 ጉባኤ ላይ ጠቅሰዋል።
የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዓለም እድገት በአብዛኛው በደቡባዊ ዓለም እንደሚመራ አጠራጣሪ እንዳልሆነ ባለሥልጣኑ አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X