ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን ተጠቃሚ ማድረግ ሲገባቸው ከልማት ፋይናንስ፤ ጦርነት ወደመደገፍ እየተሸጋገሩ ነው - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን ኃላፊ

ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን ተጠቃሚ ማድረግ ሲገባቸው ከልማት ፋይናንስ፤ ጦርነት ወደመደገፍ እየተሸጋገሩ ነው - የሩሲያ የቡድን 20 ልዑካን ቡድን ኃላፊ

"ፋይናንስ ወደ ምዕራባውያን ኢኮኖሚዎች ይመለሳል። አብዛኛውን ግዜ ደግሞ በዩክሬን የሙስና አሻጥሮች አማካኝነት  ያልፋል" ሲሉ ማክሲም ኦሬሽኪን በጆሃንስበርግ በተካሄደው የቡድን 20 ስብሰባ ላይ አንስተዋል።

የዓለም ባንክ በሦስት ዓመታት ውስጥ ለሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ካቀረበው አጠቃላይ እርዳታ ለዩክሬን ያቀረበው የበለጠ ነው ሲሉ የሩሲው ባለሥልጣን አጽንኦት ሰጥተዋል።

"በተጨማሪም የአፍሪካ ኢኮኖሚዎች ከዓለም ባንክ እና ከአይኤምኤፍ የገንዘብ ድጋፍ ሲሹ በአድሏዊ ጥያቄዎች ውድቅ ይሆናል እንዲሁም ውስብስብ አሠራሮች ይገጥማቸዋል። በእርግጥ እነዚህ ሁሉ ተቋማት ለደቡባዊው ዓለም ተጠቃሚነት እንዲሻሻሉ ያስፈልጋል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0