'የተጨማሪ ጦር መሳሪያዎች፣ ማዕቀቦች ድምር ውጤት ድል ያስገኛል ብሎ ማለም ከእውነት የራቀ አስተሳሰብ ነው - ጄ.ዲ. ቫንስ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'የተጨማሪ ጦር መሳሪያዎች፣ ማዕቀቦች ድምር ውጤት ድል ያስገኛል ብሎ ማለም ከእውነት የራቀ አስተሳሰብ ነው - ጄ
'የተጨማሪ ጦር መሳሪያዎች፣ ማዕቀቦች ድምር ውጤት ድል ያስገኛል ብሎ ማለም ከእውነት የራቀ አስተሳሰብ ነው - ጄ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.11.2025
ሰብስክራይብ

'የተጨማሪ ጦር መሳሪያዎች፣ ማዕቀቦች ድምር ውጤት ድል ያስገኛል ብሎ ማለም ከእውነት የራቀ አስተሳሰብ ነው - ጄ.ዲ. ቫንስ

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት የዩክሬን ሰላም ውጊያውን ማስቆም፣ ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ፣ በሁለቱም ወገኖች ተቀባይነት ማግኘት እና አዲስ ጦርነትን መከላከል አለበት ሲሉ አጥብቀው ተናግረዋል።

"ሰላም የሚመጣው በቅዠት ከሚኖሩ የከሸፉ ዲፕሎማቶች ወይም ፖለቲከኞች አይደለም" ሲሉ ቫንስ በኤክስ ገፃቸው ላይ ጽፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0