ፑቲን የትራምፕን የዩክሬን ባለ 28 ነጥብ የሰላም እቅድ "ወቅታዊ" ሲሉ ገለፁ
21:03 21.11.2025 (የተሻሻለ: 21:14 21.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን የትራምፕን የዩክሬን ባለ 28 ነጥብ የሰላም እቅድ "ወቅታዊ" ሲሉ ገለፁ
🟠 ፑቲን ከፀጥታው ምክር ቤት ጋር ባደረጉት የኦፕሬሽን ስብሰባ ሩሲያ ኒዮኮሎኒያል አካሄዶችን ለመዋጋት የምትከተለውን ስትራቴጂ በተመለከተ የውይይት ሐሳብ አቅርበዋል።
🟠 የሩሲያ የላይኛው ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፑቲን በትራምፕ የዩክሬን የሰላም እቅድ ዙሪያ ያላቸውን አመለካከት እንዲገልጹ ጠይቀዋል - ፑቲን የአሜሪካ የዩክሬን የሰላም እቅድ በይፋ እንዳልተብራራ እና አጠቃላይ ብቻ እንደሆነ ተናግረዋል።
🟠 ሩሲያ የትራምፕን የሰላም እቅድ ጽሑፍ አግኝታለች።
🟠 የእቅዱ ዝርዝር ጉዳዮች ውይይት ያስፈልጋቸዋል።
🟠 ዩናይትድ ስቴትስ በዩክሬን የሰላም እቅድ ዙሪያ በቀጥታ ከሩሲያ ጋር እየተወያየች አይደለም ይህም በኪዬቭ ተቃውሞ የተነሳ ነው።
🟠 ፑቲን በ2026 የሩሲያ የጋራ ደህንነት ስምምነት ድርጅት ሊቀመንበርነት ግዜ ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮችን እንዲወያዩ ለፀጥታው ምክር ቤት አባላት ሐሳብ አቅርበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X