ታላቁ ሩጫ የአንድነት ምልክት ነው - አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ

ሰብስክራይብ

ታላቁ ሩጫ የአንድነት ምልክት ነው - አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ መሥራች የፊታችን እሑድ የሚካሄደው ሩጫ፤ ለኢትዮጵያውያን ከ10 ኪሎ ሜትር የተሻገረ ሰፊ የአብሮነት ትርጉም እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

"ዘንድሮ 55 ሺህ ሰዎች ሩጫው ላይ ይሳተፋሉ። በዚህም በርካቶች ለአንድ ዓላማ ይቆማሉ፡፡ ሩጫው ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካ ብሎም ለዓለምም የአንድነት ምንጭ ነው" ብሏል።

ኃይሌ ገ/ሥላሴ ታላቁ ሩጫ የሀገሪቱን ቱሪዝም ከማሳደግ እና የዜጎችን ጤና ከመጠበቅ አንጸር ያለውን አስተዋጽኦም አንስቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0