ቀጣዩ ትኩረታችን ስንዴ አምራች አርሶ አደሮችን ወደ ፋብሪካ ባለቤትነት ማሸጋገር ነው - የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ

ሰብስክራይብ

ቀጣዩ ትኩረታችን ስንዴ አምራች አርሶ አደሮችን ወደ ፋብሪካ ባለቤትነት ማሸጋገር ነው - የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ

በሁለተኛው ዙር የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን ክላስተር መርሐ-ግብር የክልሉን አርሶ አደሮች ወደ እሴት ሰንሰለት ለማስገባት በቅንጅት እንደሚሠራ ጌቱ ገመቹ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አርሷ አደሮቻችን ከዚህ ቀደም ጥሬ ስንዴ ነበር ለገበያ የሚያቀርቡት። አሁን ግን በክላስተራቸው ውስጥ የፋብሪካ ባለቤት የሚሆኑበት ሁኔታ ይመቻችላቸዋል" ብለዋል።

የቢሮ ኃላፊው በመጀመሪያ ዙር የመርሐ-ግብሩ ትግበራ ምርታማነትን ከማሳደግ አንጻር የተገኙ ውጤቶችንም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0