ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ ብሔራዊ የምርምር ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ትምህርት ቤት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ ብሔራዊ የምርምር ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ትምህርት ቤት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ ብሔራዊ የምርምር ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ትምህርት ቤት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.11.2025
ሰብስክራይብ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ ብሔራዊ የምርምር ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ትምህርት ቤት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

ስምምነቱ ሁለቱ የትምህርት ተቋማት በግብርና፣ በምጣኔ ሃብት፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስና በሌሎች ተዛማጅ መስኮች በጋራ ለመሥራት ያስችላቸዋል ተብሏል፡፡

"የሁለትዮሽ ትብብሩ ሩሲያ በዘርፉ የደረሰችበትን የእድገት ደረጃ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ያስችላል ተብሎ ይጠበቃል" ሲል ዩኒቨርሲቲው በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በሩሲያ፣ ኒዥኒ ኖቦግራድ በተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም ላይ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0