ምርታማነትን ማሳደግ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የማሊ የግብርና ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ምርታማነትን ማሳደግ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ቁልፍ ጉዳይ ነው - የማሊ የግብርና ሚኒስትር

በግብርናው ዘርፍ የአፍሪካን እሴት የመጨመር አቅም ማጎልበት፤ ገቢን ከማሳደግ የተሻገረ ግዙፍ ትርጉም እንዳለው ሚኒስትሩ ዳንኤል ሲሞን ከለማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል፡፡

"ለምሳሌ ከማሊ አጠቃላይ የጥጥ ምርት ውስጥ እሴት የሚጨመርበት ከ2 በመቶ የሚያንሰው ነው። ተገቢውን ጥቅም ሳናገኝ ጥሬ ዕቃ ወደ ውጭ የመላክ አካሄዳችንን መቀልበስ አለብን" ብለዋል፡፡

ሚኒስትሩ ምርትን ወደማቀነባበር በስፋት መግባት በሥራ ፈጠራ ረገድ ያለውን አስተዋፅኦም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0