ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማሕበር ለኢትዮጵያ ሁለት የዓለም አትሌቲክስ ቅርስ እውቅናዎችን ሰጠ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማሕበር ለኢትዮጵያ ሁለት የዓለም አትሌቲክስ ቅርስ እውቅናዎችን ሰጠ
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማሕበር ለኢትዮጵያ ሁለት የዓለም አትሌቲክስ ቅርስ እውቅናዎችን ሰጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.11.2025
ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማሕበር ለኢትዮጵያ ሁለት የዓለም አትሌቲክስ ቅርስ እውቅናዎችን ሰጠ

እውቅና የተሰጣቸው፦

የአትሌት አበበ ቢቂላ የሮም እና ቶኪዮ ኦሎምፒክ ድሎች፣

ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ፡፡

“በሁለቱ ዘርፎች ዕውቅና መሰጠቱ የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪነት የሚያጎላ ነው” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በእውቅና ሥነ-ሥርዓቱ ወቅት ተናግረዋል።

ሻምበል አበበ ቢቂላ በ1952 ዓ.ም በጣሊያን ሮም በተካሄደው የኦሊምፒክ ማራቶን በባዶ እግሩ ሮጦ ታሪካዊ ድል ማስመዝገቡ የሚታወስ ሲሆን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአደባባይ ፌስቲቫል ሆኖ 25 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማሕበር ለኢትዮጵያ ሁለት የዓለም አትሌቲክስ ቅርስ እውቅናዎችን ሰጠ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማሕበር ለኢትዮጵያ ሁለት የዓለም አትሌቲክስ ቅርስ እውቅናዎችን ሰጠ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0