አፍሪካ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የቡድን 20 ጉባኤ ለታዳጊ ሀገራት ዓለም አቀፋዊ ድምጽ ይሰጣል - የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የቡድን 20 ጉባኤ ለታዳጊ ሀገራት ዓለም አቀፋዊ ድምጽ ይሰጣል - የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር
አፍሪካ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የቡድን 20 ጉባኤ ለታዳጊ ሀገራት ዓለም አቀፋዊ ድምጽ ይሰጣል - የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.11.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የቡድን 20 ጉባኤ ለታዳጊ ሀገራት ዓለም አቀፋዊ ድምጽ ይሰጣል - የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር

ሊ ቻንግ ይህን ያሉት ከጉባዔው መጀመር አስቀድሞ ከሲሪል ራማፎሳ ጋር በጆሃንስበርግ ተገናኝተው የሁለትዮሽ ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው፡፡

"የፖለቲካ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን በማጠናከር በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ኢንዱስትሪ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አስተዳደር ስትራቴጂካዊ ግቦቻችንን ለማሳካት ለሁለቱ ሀገራት ትልቅ እድል ነው" ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ከስብሰባው በኋላ በኤክስ ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0