አፍሪካ በምርታማነት ሽፋን የምዕራባውያን የእህል ዘሮች ጥገኛ እየሆነች ነው - የሩሲያ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ በምርታማነት ሽፋን የምዕራባውያን የእህል ዘሮች ጥገኛ እየሆነች ነው - የሩሲያ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ

ምዕራባዊያን በዘር ማሻሻያ ለአፍሪካ የሚያቀርቧቸው ራሳቸውን መተካት የማይችሉ የእህል ዘሮች፤ በአኅጉሪቱ ዘላቂ ግብርና ላይ የደቀኑትን አደጋ በውል መረዳት እንደሚገባ የኤጀንሲው ኃላፊ ኢቭጌኒ ፕሪማኮቭ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"የተሻሻሉ የእህል ዘሮች ምናልባት ጥሩ ምርት ሊሰጥ ይችሉ ይሆናል። ነገር ግን ዘር መቀጠል ስለማይችሉ ሁልጊዜ ለማምረት ከእነርሱ ኩባንያዎች ዘር መግዛት ይኖርብሃል። የግብርና ግብዓቶቹ አውሮፓ ወይም አሜሪካ ተመርው ለአፍሪካ ይሸጣሉ" ብለዋል።

ኃላፊው አፍሪካ ግብርናዋን በረጅም ገመድ ከሚያስሩ መሰል አሠራሮች ይልቅ በጋራ መበልጸግ ወደሚያስችሉ አስተማማኝ መንገዶች መግባት እንዳለባትም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0